https://youthnetworkethiopia.blogspot.com/

Sunday, April 23, 2023

A Call for Nomination!

 đŸ™‹‍♂️ የእጩነት ጥሪ ለፕሬዝዳንትነት 🌟

🔹 ዘወትር የስልጠና ስራዎችን ለሚሰራው   á‹¨áŠ˘á‰ľá‹ŽáŒľá‹Ť ወጣቶች ትስስር መረብ (Youth Network Ethiopia) ፕሬዚደንት ሆኖ/ና የሚመራ/ የምትመራ ሀላፊ በማስፈለጉ ጥቆማ እንድታደርጉ እናሳስባለን::

🔹 ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ አባላት ለትስስር መረባችን የተሻለ የወደፊት ጉዞ ለማድረግ በመጣር ላይ የምንገኝ  ሲሆን በትስስር መረባችን ግንባር ቀደም ፥ ጠንካራ እና ብቃት ያለው አመራር እንዲኖረን አስፈላጊ መሆኑን ለመረዳት ችለናል። ስለሆነም የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ ፕሬዝዳንትነት ዕጩነት ጥሪውን በይፋ በመክፈታችን ደስ እያለን በመላው ኢትዮጵያ የወጣቶቻችንን ፍላጎት እና ጥቅም እውን ለማድረግ ስራዎቻችንን በልህቀት ለመምራት  ቁርጠኛ የሆነ ባለራዕይ መሪም በመፈለግ ላይ ነን። እጩ ተወዳዳሪው የተረጋገጠ የአመራር ልምድ ፣ ጠንካራ የተግባቦት ክህሎት እና የኢትዮጵያን ወጣቶች የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በጥልቀት የተረዳ መሆን ይኖርበታል። እና እርስዎ ወይም እርስዎ የሚያውቁት ሰው እነዚህ ባህሪያት ያለው/ት እና በኢትዮጵያውያን ወጣት ህይወት ላይ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ፍላጎት ካሎት እድሉን እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን!


📌 ከስር ያለዉን ምስል በመንካት እጩ ይምረጡ 👇
Click here to check the link on telegraph




Dear members of Youth Network Ethiopia, as we strive towards a better future for our group, it is vital that we have strong and capable leadership at the forefront of our Network. In light of this, we are thrilled to officially open the call for nominations for the position of President of the Youth Network Ethiopia. We are seeking a visionary leader who is committed to advancing the rights and interests of young people across Ethiopia. The ideal candidate must have a proven track record of leadership, strong communication skills, and a deep understanding of the challenges facing the youth of Ethiopia. And should be member of youth network Ethiopia at list for six month If you or someone you know possesses these qualities and is passionate about making a positive difference in the lives of young Ethiopians, please consider submitting a nomination. Nominations can be submitted to the electoral commission by April 29/2023 and must include a completed nomination form, a detailed resume, and a personal statement outlining your vision for the future of Youth Network Ethiopia. We look forward to receiving your nominations and working together to build a brighter future for all young Ethiopians.


Sincerely,

Liyuneh Tamirat

Executive Director

The Inspired Ethiopian Youth Association link to የእጩነት ጥሪ - A Call for Nomination!



No comments: